በቀን 26/07/2017 በስርጢ የመ/ደት/ቤት አጠቃለይ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ
ከ1ኛ እስከ 8 8ኛ ክፍል ባሉ ተማሪዎች መካካል በሁለቱም ቋንቋ በ 6ኛ ውና በ 7ኛው ክፍለግዜ ደመቅ ባለ ሁኔታ በተማሪዎቸ መካካል ውድድር በሚፈጥር መልኩ የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደናል፡፡